ፈሪሀ ክፍል 105

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии •

  • @mekiyasead1127
    @mekiyasead1127 4 года назад +123

    ኤሚር የኔ ውድ መቆየት አለባቸው ሲል እደት ደስ እዳለኝኝኝኝኝ💚💚💚💚💚💚

    • @MaA-ol2us
      @MaA-ol2us Год назад +4

      እኔሰ ብትይ ወለሂ😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @אבאלפטנה
      @אבאלפטנה 11 месяцев назад

      😊❤❤❤❤❤​@@MaA-ol2us

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 4 месяца назад +1

      የኔማርርርርርርርርኣሚር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @حكمتملاوي
      @حكمتملاوي Месяц назад

      እኔስብትይ❤❤❤❤❤my love Emire

  • @seada2315
    @seada2315 4 года назад +107

    ኩራይ ለሠው አሳቢ ምርጥ ሠው ነህ

  • @nimonimo9119
    @nimonimo9119 Год назад +20

    አሚር ስወድህ ካንጄቴ ነው ማርያምን ምክንያቱ አዉነተኛ አፍቃር ነው❤❤❤❤❤

  • @sameeraalbalooshi8191
    @sameeraalbalooshi8191 5 лет назад +93

    ኢሚር የኔጀግና ጥሩ ሥራ ሠራህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @sositereas994
    @sositereas994 5 лет назад +49

    Uuuffff desi seli ኤሚር ተባረክ እኔማ ቤቱን ይለቃሉ ሲሉ ተናድጄ ነበር ተመቸከኝ

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 6 лет назад +504

    እስኪ ፈሪሀን እና ኢመርን የትወዱ ❤

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад +27

    ኢሚር የንየ ውድድ ስዎድህ በመቆየቶም በጣም ደስ ቡሎኛል ካንሱና ሳልየም ደደቦችናቹ

  • @seada2315
    @seada2315 4 года назад +134

    ፈሪሀ ደስ የሚለኝ ፀባያዋ ችግሯን ለማንኛዉም ሰው አትናገርም

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 6 лет назад +47

    የስስስ የኔ ጅግና እሚረ ስውድህህህህ ተመስገን ነው እልልልልሺ አመተ ነረ እሚረ እፍፍ ብጣም ፍረች ነበረ

  • @ሜሪጓልትግራይM
    @ሜሪጓልትግራይM 5 лет назад +75

    እፍፍ ኮራየ ፈሪሃ ኢመር በጣም ውስጤ ናቸው

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 3 месяца назад +8

    ኢሚር የኔ ጀግና ይህ ሁሉ ለፍቅር የተከፈለ መሰዎትነት ነው አንች ዝርግ ባሎን እየማገጠች ገደለች አሁን ደግሞ ከኢሚር አባት ጋ እርካሽ መልካም መቃጠል ይሁንላችሁ ጠላቶቻችው ይቆዩ ያላችሁ አላህ ያቆያችሁ❤❤❤❤

    • @Zahra-xq1en
      @Zahra-xq1en 29 дней назад +1

      እሰይ ካንሱ😂😂😂

  • @ምአዛY
    @ምአዛY 6 лет назад +82

    ዉይ ዛሪስ ተቀደምኩ የኢሚር አፍቃሪ ነኝ ፍሪሀ ስወድሽ ኮራይ የኢሚር ምርጥ ጎደኛ ማለት አተ ነህ ሁሉ ስዉ እዳት ቢሆን ኢትዮጵያ የት በደርሰች እግዚአብሔር አደራህን እኔም ልክ እደኮራይ ለጎደኞቼ መስዋእት እድከፍል አድርገኝ ሁለየም ለስዉ መልካም መሆን የዘላለም ምኞቴ ነዉ አደራህን ፍጣሪዬ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 4 года назад +21

    ኢሚር የኔ ጀግና ምርጥ ሰው እኮ ነህ

  • @ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ
    @ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ 4 года назад +142

    መቆየት አለባቸው ያላችሁትሁላ ስወዳችሁ 💓💓💓💓💓💓💓

    • @SaudiTaif-eb2df
      @SaudiTaif-eb2df Год назад +1

      በጣምምምምምምምም❤❤❤

    • @JuuuiHahsje
      @JuuuiHahsje 9 месяцев назад +1

      እኔም❤❤❤❤

    • @Zeynab-rw3nk
      @Zeynab-rw3nk 7 месяцев назад +1

      በጣም❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝእናቴንናፋ-ጰ5ኀ

    ነበሀር ውስጤናት💋💋💋

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 4 месяца назад +3

    ❤❤😂😂😂ዋው ኢሚር መቆየት አለባቸው አለ እኮ😂😂 ጎበዝ ወላሂ ደስ ነው ያለኝ😘😘😘😘

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +43

    ኢሚር የኔ አበሳ ጀግና ነክ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 6 лет назад +50

    ከልብ የሚወዴሽና የሚፈቅር ሰው ምንም ያክል ብታስቀይሚውም ይናደዲብሻልጂ ጥሉሽ አይሂዴም ሁሌም በችግርሽ ግዚ ከማንም ቅዴሞ ይደርስልሻል

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 года назад +15

    የኔዉድ ኢሚር ጥሩ አረክ ከንሱ ጬጋረሽ ይለጣ😀😀😀😀

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 лет назад +53

    ኢሚር የኔ ልዩ ስወድህ እንዳይወጡ አረካቸዉ ፍቅር የሆንክ ልጅ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 года назад +15

    የኔ እስፍስፍ ፈሪሀ ዉዴ ለሁሉም ደንግጠሽ እሮጠሽ የኔ ሚስኪን

  • @እናቴዘላለምኑሪልኝስደተኝ

    እነደኢሚር አይነት አፍቅር ስጠን ያረብ

  • @abinashabinash7487
    @abinashabinash7487 4 года назад +39

    ውይ ኢሚር ጌታ ይባርክ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +195

    እንደ ኮራይ አይነት መልካም ጎደኛ የት ይገኛል ስወድክ ኮራይ

  • @kadegahalreqa2459
    @kadegahalreqa2459 6 лет назад +104

    ዛሬስ አስደሰትከኝ ኢሚር ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ugfvfjftg5775
    @ugfvfjftg5775 5 лет назад +85

    ኩራይ ፍጣሬ ይባርክህ

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 года назад +21

    ኮራይ ላራ. ጉልሱም. ዛህራ. ፈሪሀ ምርጥ ሰውች

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    ኢመር ቅቤ አጠጣከኝ ኦፋዬ አንጀቴ እራሰ
    ጀገናዬ ኦፍፍፍፍፍፍ እንዳት ያለ ጀግና ባል ይሰጠን ፈጣሪ

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 6 лет назад +78

    አይ ጃንሱ እና ሰኒም በሳቅ ገደላቹኝ ኢሚር ሲመጣ ደማቹ ፈላ 😂😂😂😂

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 5 лет назад +34

    ኮራይ የኔ መልካም ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆን ስወድህ💗💗

  • @gansam2093
    @gansam2093 3 года назад +6

    ኤሚር ውዴ ተባረክ

  • @xhg2737
    @xhg2737 2 года назад +6

    ኢሜርዬ ዛሬ የካሱንና የሰሊምን እቅድ ሰበርከው እሰይ የኔ ጀግና እውነት በጣምነው ደስያለኝ አፌ ቁርጥ ይበልል መቆየትአለባቸው ስትል አጀቴን በላሀው

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +29

    ፈሪሐ ውዴ የኔ መልካም ስወድሽ

  • @zinetsied893
    @zinetsied893 3 года назад +34

    ማነው እንደኔ እየደገመ የሚያየው

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Год назад +14

    ሴት የላም እንዴ ያላ ፈሪሃ ሁሉም ወንድ ይፈልጋታል እሷን መሆን አማረኝ ጊን እንዴት 😄😄😄

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Год назад

      😮

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 10 месяцев назад

      🙄🤭

    • @ferihayy
      @ferihayy 6 месяцев назад +1

      ግትር እራሷ ምትቆጥብ ሤት ስለሆነችነዉ ከሷ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እራሧ መቆጠብ😅😅

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 6 лет назад +353

    የኢሚር አፍቃሪ ነኝ ለፍቅር ብላችሁ ላይክ ግጩኝ

    • @fatiyamuhammad4195
      @fatiyamuhammad4195 6 лет назад +15

      እናትና አባቴ በድህነት አሳድገውኛልና ..አሁን በስድት ሆኜ ከትላት ይሻላሉ እናም። ድህነትን ያንከራተታቸው ሰዎች ሳይ ክፍት ይለኛል ላራ ስወድሽ

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb 6 лет назад +1

      sara sebrina ገጨሁሽ ደስ ይበልሽ

    • @asiawow-cz4oj
      @asiawow-cz4oj 6 лет назад +1

      Yameral

    • @fatimayimam9912
      @fatimayimam9912 6 лет назад

      😀😀😀😀😀😀👎ምን

    • @wowwwow2766
      @wowwwow2766 3 года назад

      እኔም

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 3 года назад +18

    የእወነት ኢሚር በጣም አስደሠትከኝ ቤቱን ለፈሪሀ ስትል ገዛሀዉ ያምራል በርቱ💞💞💞💞💞

  • @fatumakalid7812
    @fatumakalid7812 5 лет назад +11

    Sanim afrach 😃😂😂😂uuuuu yemachek Eimer konjo betun gazaw 😍💕💕💕💕💕💕💕

  • @ልኑርበራሴአለም-ጀ6ተ

    ኢሚር ቤቱን ገዝቸዋለሁ ሲል ❤😂😂😂😂

  • @bahria1927
    @bahria1927 Год назад +6

    ኸሊል መዳኒቶቹ ሥራ እየሠራበት ነዉ አይ ❤❤❤😂😂😂 ቀዉሥ

  • @mekiyasead1127
    @mekiyasead1127 4 года назад +23

    ኮራየ የኔ ልዩ ጣፋጭ

  • @ገኒሀበሻዊት
    @ገኒሀበሻዊት 6 лет назад +24

    ፈሪሃ አይዞሽ የኔ ዉድ

  • @ሚሊጓልወየንቲ
    @ሚሊጓልወየንቲ 3 года назад +35

    ኣሚር ኩራይ ፈረሀ ላራ ስወዳቹ❤❤

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +45

    ለፈሪሐ ብለክ ጥሩ አረክ ኢሚር ውዴ

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 2 года назад +4

    ሁለም ኢሚር የኔ ፍቅር አቤት ብዘተቹ ኡኡኡኡ ግን ግን የምስቱ ፍቅር ብቻ እነ ብቻ ነዉ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +7

    😂😂ሀሊልን ሳየዉ የሆና ጠራሞት ሊሲ በሂወት ነዉ የሚመስለኛ😂😂😂😂 ግንእኮ ፍቅር ነዉ ያሳበደዉ😂😂

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Год назад +1

      Ere yhe lkft nw matafekrewn set zm blo yaschegratal
      Yhew ahun abdo kere, gn yaw yasaznal😢

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      @@shortsbest7734 ሀሀሀሀ

  • @zenbz8398
    @zenbz8398 6 лет назад +37

    በጣም አምወደው ድራማ ቢኖር ፈሪሀ

  • @sonyshopmailshopmail349
    @sonyshopmailshopmail349 6 лет назад +49

    ፈሪሀ/♥♥♥ኢሚርስወዳችሁ

  • @zenpnesru9070
    @zenpnesru9070 5 лет назад +52

    ኢሜረ ምን ብዬ ልገረህ ስወድህ ኡፉፉ ኮራይ ምረጥ ሰው ነህ

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 Год назад +8

    እናት ዘሀራ ነይልን ነፈቅሽንኮ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +33

    ጉሊፊዳን በሳቅነዉእምገለኝ 😂😂😂😂ስወድላት ወሬዋን ሁላ ይመቸኛል😂😂❤️❤️❤️

  • @Enuka-t5y
    @Enuka-t5y 3 месяца назад +2

    ኮራይ ግን የስዉ ልጂ ነዉ የምር የጓደኛም ጢግ❤

  • @makiyaardo9626
    @makiyaardo9626 5 лет назад +22

    እህ ነው ፍቅር ማለት እምር❤️❤️

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 года назад +10

    ኢሚር ቃላት አጠርኝን እፍፍፍፍ ፍቅር እድዚህ ነው

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 5 лет назад +32

    እምርየ አስደሰትከኝ ዛረ

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 5 лет назад +9

    ኡነቴነወ ነዉ ምለች እዝ ዉሲጥ ሰሄሪን ስየየት ቱከት ይመጠብኘል አይዞህ አቶ ሪዘ እሜሪ አለለክ

  • @bintbabanegnyearehmanbariy719
    @bintbabanegnyearehmanbariy719 5 лет назад +16

    ኡይ ዛሬሥ በጣም ተደሠቻለሁ በኢሚር

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад +17

    ኮራይ የንየ ውድ ሲዎድህ ከሊቤ ነው የሚዎድህ❤❤❤❤😍😘

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +13

    ኢሜርየ የኔፍቅር የዉነት ጥሩሰዉ ነህ አላህይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 2 года назад +8

    አይ ሀሊል ፋሪሀ ብሎ ፅፏል በመዳኒቱ😂😂😂😂😂

  • @azizaaziza5424
    @azizaaziza5424 4 года назад +20

    ኢሜረ አሁን ገና አስደሠትከኝ መቆየት አለባቸው ስትል

  • @hccc7151
    @hccc7151 2 года назад +9

    ኢሚር ፈረሀ ኮራይ ላራ ጉሉሱም ላቫንት የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 5 лет назад +49

    ሰላም የአሚር አፍቃሪወች ብቻ ♥

    • @zemed-d5w
      @zemed-d5w 10 месяцев назад

      አለን❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂

  • @firdousmuhammad-nk4su
    @firdousmuhammad-nk4su 4 месяца назад +3

    ሀልል የእብዶች መናርያ ነው የጌባው😂😂ዶሞ የፈረሀን ስም በክንን ፂፎታል የፈጣር ያለ የፈረሀ ፍቅ የሁሉም ወድች ደምስር ውስጥ ይዘዋዌራል ፍቅሯ ወዶችን ጨረሰ እኮ 😳🤔ጉድ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +25

    እግድህ ምላስ አወዳውዱ ካሱና ሀዴ ሰኒም ክክክክተቃጠሉ እሰይ ኢሜር ልቤን አራስከው

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 6 лет назад +98

    አቶ ሪዛ ሚስኪን አባት ነህ 🌷🌷🌷

    • @tseyibat.belaye5105
      @tseyibat.belaye5105 4 года назад +2

      ኤሚር፡ዉብነገር፡አዳካትፍቅረኛህን

  • @GgdGhc-r6q
    @GgdGhc-r6q 15 дней назад

    በስሲል አይሄዱም ❤❤❤❤ኢሚርእና ያራ ሁሌም እወዳቺህ አለሁ❤❤❤😅😅😅😅

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 6 лет назад +99

    ኦናል ሳራፎግሉ ስምክን ቀቅለክ ብላው 😏😏😏

  • @zemed-d5w
    @zemed-d5w 10 месяцев назад +4

    እረ ወይኔ ሀሊሊ የሚባለው ሰውዬ በሳቅ ገደለኝ መደሀኚ ቱላይ ፈሪሀ ብሎ ፂፈበት ጅላጅል😅😅😅😅😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉🙈🙈🙈🙉🙊🙊🙉🙉🙉🎿😬😬😬😬😬😬😊

    • @FggFghj-p9g
      @FggFghj-p9g 9 месяцев назад +1

      ❤😂😂😂😂

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 2 года назад +8

    ወይኔ ሀሊል በመደሀኒቱ የፈሪሀን ስም ፀፈበት በሰቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +15

    አይድልሽ ፈሪሀ 😭😭😭💔💔አሁን ደሞ ሀሊል መጣልሽ አይ አለመታደል🤨🤨🤨🤨

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 6 лет назад +27

    ከዚ ድራማ ብዙ ተማርኩ

  • @mimolove4821
    @mimolove4821 4 года назад +11

    ውይይይይ ድህነት የስራህን ይስጥህ

  • @birkineshtamiru4884
    @birkineshtamiru4884 6 лет назад +24

    Emir 👍👍👍❤❤💋💋💋

  • @enat37
    @enat37 5 лет назад +11

    ጎልፊደን ሁሌም ጥሩ ናሽ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +6

    ኢሚርየ የኔዉድ ታረቁ ከፈሪሀጋር😭😭😭😭💔💔💔

  • @Momena-mc5ft
    @Momena-mc5ft 7 месяцев назад +2

    😂😂ይኽው አቶ ሀሊል 😂ብስኩትናሻሂ😅😅ሀሊል ሲያስፈራ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኢሚር በጣም ተመቸኸኝ አሁን ገና ኮራይም እደዛው ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤💕💕

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 5 лет назад +13

    Emir weda yewent abesa nek💗💗💗💗

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад +16

    Emir😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @alematheshe2040
    @alematheshe2040 4 года назад +22

    ኢሚር ኣስደስትከኝ ብልጥ ነህ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 6 лет назад +11

    ኢሚር የኔ ዉዴ እስደስትክኚ ፈሪሀ ይኔ ጠካራ አይዞሽ እውነትኚ ፍቅር ብዙ ፈትና ያጋጥመዋል አይዞሽ ታሸነፊልሽ

  • @alquaaa1849
    @alquaaa1849 4 года назад +17

    ኮራይ በጣም ወዴድኩህ

  • @hanifqr3824
    @hanifqr3824 4 года назад +19

    ፈሪሃ ዝፈቱ like rgexu

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 3 года назад +10

    ድጋሜ እያየሁት ነው ይሄን ድራማ አትገረሙም ከመጀመሪያው😢

    • @viva4110
      @viva4110 3 года назад +2

      እኔ ለ3ተኛ ጊዜ

    • @jmela5844
      @jmela5844 Год назад

      እኔ ለሶሰተኘ ግዜ

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh 10 месяцев назад

      እኔስብትይ 😢

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 4 года назад +7

    እረ ጉድ አቶ ሃሊል መዳሃኒቱን ልብ ቅርፅ መስሪያ አርጎት አረፈ 😂😂😂😂

  • @djvchjc1323
    @djvchjc1323 5 лет назад +22

    ኢምር እዉነት ያንን ሁሉ ብገፋትም ግን አሁን አስደስተኽኛል

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 6 лет назад +36

    አረ ዛህራ ናፈቅሽን

  • @NoorNoor-p2x2y
    @NoorNoor-p2x2y Месяц назад +1

    እሜሪ ጎበዝ ❤❤

  • @ayehuadane2092
    @ayehuadane2092 5 лет назад +48

    ኢሚርየ ዛሬ አሰደሰትከኝ

  • @hirutabe
    @hirutabe 5 лет назад +36

    መቆየት አለባቸው ሰኒም እና ካንሱ ነቀዞች

  • @ghyt1077
    @ghyt1077 4 года назад +2

    ኢሚረ አሰድሰትክኝ ፈረሀዉድ አይዝሺ ማሬ ካሱ ሠኒም ትቅጠሉ ክክክክክክክክክክክክክ እሰይ

  • @aal4746
    @aal4746 6 лет назад +18

    ኮራየ የኔ ምርጥ ስወድህ

  • @JgjdjJfjfjc
    @JgjdjJfjfjc Месяц назад

    እረ በከኒና ፈሪሀ ወየሁ😅😅😅😅😅 አብዷል ሰውየው

  • @Seada-d7p
    @Seada-d7p Месяц назад

    የኔኢሚር ስወድህኮ ፈጣሪ ይባርክህ አቦ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +7

    የነፈሪሀ ቤትሻይብቻነዉ እሚያቁት😂😂😂😂

    • @ተከርብቻለሁ
      @ተከርብቻለሁ 2 года назад

      ክክክክ የዲሃ ቤት መሆኑን አትርሽ🤣

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      @@ተከርብቻለሁ እድሀቤትሻይ መገኘቱምጥሩነዉ🤣🤣🤣

    • @ተከርብቻለሁ
      @ተከርብቻለሁ 2 года назад

      @@fatumaibrahim5378 ክክክ ሻይማ አይጠፋም አገሩ ብርዲ አደል🤣

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      @@ተከርብቻለሁ እዛነዉዴያለሽዉ🤣🤣🤣

  • @eyerusbeqele8388
    @eyerusbeqele8388 5 лет назад +5

    😢😢😢😢😢 be ewnet ode basen leke yene yasalefkut ewt meselen emer edmk yerzem

  • @zinetadefa9184
    @zinetadefa9184 6 лет назад +8

    እናመሰግናለን።

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +24

    ካሱ በቅናት ነደደች የታባሽ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +3

    ሀሊል መዳኒቱን ብወጥ ይጠቅምህ ነበር 😂😂😂